ብርሃን ባንክ የ13ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ Image and video / By Dagmawi Legese የ 72.8 በመቶ የትርፍ እድገት አስመዘገበ
ብርሃን ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ የፋይናንስ ተቋማት መናሀሪያ በሆነው ሜክሲኮ አካባቢ በ 5400 ሜ.ካ ቦታ ላይ የዋና መስሪያቤት ህንጻ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ፡፡ Image and video / By Dagmawi Legese