ብርሃን ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት ዓመታዊ የማኔጅመንት ስብሰባ አካሄደ፡፡
ብርሃን ባንክ ሐምሌ 11 ቀን 2017 ዓ.ም ዓመታዊ የስራ አመራር ስብሰባውን በተሳካ ሁኔታ አካሂዷል፡፡ በስብሰባው ወቅት የባንኩን የ2024/25 በጀት አመት አፈፃፀም ግምገማ የተደረገ ሲሆን የ2025/26 በጀት ዓመት እስትራቴጂክ ዶክመንት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ እንዲሁም በበጀት አመቱ ከፍተኛ አፈፃፀም ላሳዩ ፣ ዲስትሪክት ዳይሬክሮች፤ የመምሪያ ዳይሬክተሮች፤ የክላስተር እና የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች የእዉቅና ሰርተፊኬት እና የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ ስብሰባው …
ብርሃን ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት ዓመታዊ የማኔጅመንት ስብሰባ አካሄደ፡፡ Read More »