Dagmawi Legese

የተከበራችሁ የብርሃን ባንክ ደንበኞች

ለክቡራን ደንበኞቻችንየባንካችን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እቅድ አካል የሆነው የኮር-ባንኪንግ ሲስተም ማሻሻያ መደረጉን ተከትሎ ከአርብ ነሐሴ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሰኞ ነሐሴ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ድረስ የኤቲኤም፡ የሞባይል እና የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎቶችን ጨምሮ ሁሉም ቅርንጫፎቻችን አገልግሎት የማይሰጡ መሆኑን እየገለጽን ደንበኞች ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን። ብርሃን ባንክ …

የተከበራችሁ የብርሃን ባንክ ደንበኞች Read More »

ብርሃን ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት ዓመታዊ የማኔጅመንት ስብሰባ አካሄደ፡፡

ብርሃን ባንክ ሐምሌ 11 ቀን 2017 ዓ.ም ዓመታዊ የስራ አመራር ስብሰባውን በተሳካ ሁኔታ አካሂዷል፡፡ በስብሰባው ወቅት የባንኩን የ2024/25 በጀት አመት አፈፃፀም ግምገማ የተደረገ ሲሆን የ2025/26 በጀት ዓመት እስትራቴጂክ ዶክመንት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ እንዲሁም በበጀት አመቱ ከፍተኛ አፈፃፀም ላሳዩ ፣ ዲስትሪክት ዳይሬክሮች፤ የመምሪያ ዳይሬክተሮች፤ የክላስተር እና የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች የእዉቅና ሰርተፊኬት እና የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ ስብሰባው …

ብርሃን ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት ዓመታዊ የማኔጅመንት ስብሰባ አካሄደ፡፡ Read More »