እንኳን አደረሰን! አደረሳችሁ!
የባንካችን 15ኛ ዓመት ክብረበዓልን በማስመልከት የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኤሊጎ ለገሰ፤ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ኤርሚያስ ተፈራና ሌሎችም ሲኒየር የማኔጅመንት አባላትና ዳይሬክተሮች በተገኙበት የኬክ ቆረሳ ስነ ስርዓት ተካሂዷል፡፡ለመላው የባንካችን ባለአክሲዮኖች፣ የማኔጅመንት አባላት ፣ ሰራተኞችና ደንበኞች እንኳን ለ15ኛ ዓመት ክብረበዓል አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን፡፡ 15 ዓመታት በታማኝነትና በትጋት!
ውድ ደንበኞቻችን
ብርሃን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ የቢሮ ፈርኒቸሮችን እና ባለ 20 KVA አዳዲስ ጀነሬተሮች ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡
ለክቡራን ደንበኞቻችን
ባንካችን በሚሰጣቸው ፤የቅርንጫፍ ዶመስቲክ ባንኪንግ አገልግሎቶች : የዲጂታል ባንኪንግ ፡ በአለም አቀፍ የባንክአገልግሎቶች እና የብድር ወለድ ላይ በቅርቡ የአገልግሎት ዋጋ ማሻሻያ ለማድረግ በሂደት ላይ መሆኑን ለክቡራንደንበኞቻችን በአክብሮት እናሳውቃለን። Dear Esteemed Customers; we would like to respectfully inform our customers that our bank will soon revise the servicefees on Domestic Banking services, digital Banking Services, international …