News
ብርሃን ባንክ በወላይታ ሶዶ ከተማ በአይነቱ ልዩ የሆነውን የተማሪዎችን የክፍያ መተግበርያ ዘዴ (school pay) አስተዋወቀ
ብርሃን ባንክ በወላይታ ሶዶ ከተማ የባንኩ ከፍተኛ የሰራ ኃላፊዎች እና የክልሉ ት/ቢሮ በተገኙበት ቅዳሜ ህዳር 10 ቀን 2015 ዓ.ም በዓይነቱ ልዩ የሆነውን የተማሪዎች የክፍያ መተግበርያ ዘዴ (School pay ) በያቆብ ሆቴል ከ60 በላይ ለሚሆኑ ት /ቤቶች አስተዋወቀ ፡፡ በዚህ ፕሮግራም ላይ ከፍተኛ የባንኩ የስራ አመራሮች እና የክልሉ የትህምህርት ቢሮ ሀላፊዎች የተገኙ ሲሆን የተማሪዎችን የክፍያ …
ብርሃን ባንክ በወላይታ ሶዶ ከተማ በአይነቱ ልዩ የሆነውን የተማሪዎችን የክፍያ መተግበርያ ዘዴ (school pay) አስተዋወቀ Read More »
ብርሃን ባንክ የ13ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ
ብርሃን ባንክ 13ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ሐሙስ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ አካሂዷል፡፡ በጉባኤው ላይ የባንኩ ዲሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ጉማቸው ኩሴ እ.ኤ.አ ሰኔ 30 ቀን 2022 የተጠናቀቀውን የባንኩን ዓመታዊ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለባለአክሲዮኖች አቅርበዋል፡፡ አቶ ጉማቸው ኩሴ እንደገለፁት እ.ኤ.አ ሰኔ 30 ቀን 2022 የተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ባንኩ የተለያዩ ውስጣዊና ውጫዊ …
ብርሃን ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ የፋይናንስ ተቋማት መናሀሪያ በሆነው ሜክሲኮ አካባቢ በ 5400 ሜ.ካ ቦታ ላይ የዋና መስሪያቤት ህንጻ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ፡፡
የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ ስነስርዓቱ አትሌት ሻለቃ ሀይሌ ገ/ሥላሴ፤የብርሀን ባንክ የዳሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጉማቸው ኩሴ፤ የባንኩ ፕሬዝዳንት አቶ ግሩም ጸጋዬን ጨምሮ የባንኩና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ አመራሮች ፤ ባለ አክሲዮኖች እና በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡ አትሌት ሻለቃ ሀይሌ ገ/ሥላሴ በስነ ስርአቱ ላይ ልክ እንደስሙ ባንኩ በብርሀን ፍጥነት ህንጻውን ገንብቶ ማጠናቀቅ አለበት …
ብርሃን ባንክ በወላይታ ሶዶ ከተማ ሁለገብ ህንጻ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ፡፡
ብርሃን ባንክ በወላይታ ሶዶ ከተማ ሁለገብ ህንጻ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ፡፡ የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ ስነስርዓቱ፤ የባንኩ ፕሬዝዳንት አቶ ግሩም ጸጋዬ እና የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተስፋዬ ይገዙን ጨምሮ የባንኩና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ አመራሮች እና በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡ ባንኩ የሚገነባው ሁለገብ ህንጻ በአሁኑ ወቅት የንግድና ኢንቨስትመንት ማዕከልነቱ እየጨመረ ለመጣው የወላይታ …
ብርሃን ባንክ በወላይታ ሶዶ ከተማ ሁለገብ ህንጻ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ፡፡ Read More »
Berhan Bank’s Top Managment Seminar
Berhan Bank management attending transforming leadership and governance seminar Given by: – international leadership foundation Venue: – skylight hotel A.A Date: – June 1- 4, 2022