ብርሃን ባንክ በወላይታ ሶዶ ከተማ ለሚያስገነባው ህንፃ የአርኪቴክቸራል ዲዛይን ጨረታ አውጥቶ አሸናፊውን ያስታወቀ ሲሆን ሁሉም ለውድድር የቀረቡ ዲዛይኖች ለህዝብ ዕይታ የሚቀርቡበት ኤግዚቢሽን በወላይታ ጉታራ ሆቴል ቱሪዝም እና ስልጠና ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል፡፡
አውደ ርዕዩ የብርሃን ባንክ የደቡብ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ ኤርሚያስ ግርማ፤ የወላይታ ሶዶ ከተማ ከንቲባ አቶ ተመስገን አለማየሁን ጨምሮ ሌሎችም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በይፋ የተጀመረ ሲሆን ከሰኔ 22 እስከ 28 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በወላይታ ጉታራ ሆቴል ቱሪዝም እና ስልጠና ማዕከል ለህዝብ ዕይታ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ በመሆኑም በወላይታ እና አከባቢው የምትገኙ ደንበኞቻችን ለሚቀጥሉት ተከታታይ 7 …
ብርሃንባንክ በሀገራችን የመጀመርያውን የ’ኤምፖስ’ ማሽንበ ስራላይ አዋለ!!!
ብርሃን ባንክ ከሳንቲምፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽን ጋር በጋራ በመሆን የመጀመርያ የሆነውን የኤም ፖስ ማሽን ለተጠቃሚዎች በስራ ላይ አውሏል። ባንካችን ያስጀመረው ይህ የኤም ፖስ ማሽን ለታክሲ አገልግሎት ሰጪዎች እና የዲጂታል ደረሰኝ ለሚፈልጉ ለተለያዩ አነስተኛ ቢዝነሶች መዋል የሚችል ነው። እነዚህ ማሽኖች ለአጠቃቀም እና ለአያያዝ እጅግ ቀላል ከመሆናቸው በላይ የኔት ወርክ ፍጥነታቸው ቀድሞ በገበያ ላይ ካሉት የፖስ ማሽኖች ጋር …
ብርሃንባንክ በሀገራችን የመጀመርያውን የ’ኤምፖስ’ ማሽንበ ስራላይ አዋለ!!! Read More »
ለብርሃን ባንክ አ.ማ. ባለአክስዮኖች በሙሉ
እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ
ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም. በተካሔደው የባንኩ ባአለክስዮኖች 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የተመረጠው የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ፣ እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድአባላትን ጥቆማ ለመቀበል የሚያስፈልጉ ዝግጅቶችን ሲያከናውን ቆይቶ ጥቆማዎች ለመቀበል ተዘጋጅቷል፡፡ ስለሆነም የባንኩ ባለአክስዮኖች ለባንኩ ሁለንተናዊ እድገትየበኩላቸውን አስተዋፅዖ ለማበርከት ይችላሉ ብለው የሚያምኑባቸውን፣ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ብቁ እጩዎችን ከግንቦት 17 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮእስከ ነሐሴ 20 …
ለብርሃን ባንክ አ.ማ. ባለአክስዮኖች በሙሉ
እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ Read More »