ብርሃን ባንክ የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላበረከቱ የእውቅና ሽልማትና ማበረታቻ ሰርተፊኬት አበረከተ፡፡
ብርሃን ባንክ ባለፉት ሁለት ወራት የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላበረከቱ የዲስትሪክት ዳይሬክተሮች፤ ክላስተር ማናጀሮች እና ቅርንጫፍ ስራአስኪያጆች የእውቅና ሽልማትና ማበረታቻ ሰርተፊኬት አበረከተ፡፡እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
ብርሃን ባንክ ባለፉት ሁለት ወራት የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላበረከቱ የዲስትሪክት ዳይሬክተሮች፤ ክላስተር ማናጀሮች እና ቅርንጫፍ ስራአስኪያጆች የእውቅና ሽልማትና ማበረታቻ ሰርተፊኬት አበረከተ፡፡እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
Berhan Bank seeks to hire applicants for the positions of Senior Human Resource Officer Human Resource Officer III Human Resource Officer II Human Resource Officer IUse the link below to apply for the vacancyLink; https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfyUZBkpFwjgNLAZ4OCkgV10gbntCQknekkLhIWwGEWl4f3xA/viewform?usp=pp_url
ብርሃን ባንክ አ.ማ በእዳ ማካካሻነት ተረክቦ በባንኩ ስም የተመዘገቡ 2( ሁለት) የመኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116182624/0116631729 ወይም በባንካችን የደንበኞች አገልግሎት መስመር #8292 ደዉለዉ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ብርሃን ባንክ አ.ማ ጠቅላላ ብዛታቸው ሰላሳ አምስት (35) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ውድድሩ የተጠናቀቀ ስለሆነ የጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝርን ማቅረባችንን እንገልፃለን፡፡ እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
To be given excellent services, Berhan Bank is providing customer experience training to its employees. Customer experience concept,
ብርሃን ባንክ አ.ማ በእዳ ማካካሻነት ተረክቦ በባንኩ ስም የተመዘገቡ 3(ሶስት) የመኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በምስል የተቀመጡትን ጠቅላላ ብዛታቸው ሰላሳ አምስት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተሽከርካሪዎቹ 2016 ዓ.ም ዓመታዊ ቦሎ ተደርጎላቸዋል፡፡