ብርሃን ባንክ የብር 45.0 ቢሊዮን ሃብት አስመዘገበ
ህዳር 20 ቀን 2016 ዓ.ም ብርሃን ባንክ የብር 45.0 ቢሊዮን ሃብት አስመዘገበ ብርሃን ባንክ 14ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ሐሙስ ህዳር 20 ቀን 2016 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ አካሂዷል፡፡ በጉባኤው ላይ የባንኩ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ጉማቸው ኩሴ እ.ኤ.አ. ሰኔ 30 ቀን 2023 የተጠናቀቀውን የባንኩን ዓመታዊ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለባለአክሲዮኖች አቅርበዋል፡፡ አቶ ጉማቸው እ.ኤ.አ. የ2022/23 …







