News
ብርሃን ባንክ የ2023/24 በጀት ዓመት ዓመታዊ የማኔጅመንት ስብሰባ አካሄደ፡፡
ብርሃን ባንክ ሐምሌ 12 እና 13 ቀን 2016 ዓ.ም ዓመታዊ የስራ አመራር ስብሰባውን በተሳካ ሁኔታ አካሂዷል፡፡ ስብሰባው የባንኩን የ2023/24 በጀት አመት አፈፃፀምንና የ2024/25 በጀት ዓመት ዕቅዶችን ለመገምገም እንዲሁም የእርስበርስ ትብብርን ለማሳደግ ያለመ ነበር፡፡ በወቅቱም የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡት የዕውቅናና የማበረታቻ ሽልማት የመስጠት ስነስርዓት ተከናውኗል፡፡ ስብሰባው ባንኩ በተጠናቀቀው በጀት አመት የተመዘገበውን አመርቂ ውጤት በማድነቅ እና ለወደፊት ያለውን …
ብርሃን ባንክ የ2023/24 በጀት ዓመት ዓመታዊ የማኔጅመንት ስብሰባ አካሄደ፡፡ Read More »
ውድ ደንበኞቻችን
ብርሃን ባንክ አ.ማ ጠቅላላ ብዛታቸው አርባ ዘጠኝ (49) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ ውድድሩ የተጠናቀቀ ስለሆነ የጨረታ አሸናፊዎችን ዝርዝር ማቅረባችንን እንገልፃለን፡፡
ብርሃን ባንክ የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላበረከቱ የእውቅና ሽልማትና ማበረታቻ ሰርተፊኬት አበረከተ፡፡
ብርሃን ባንክ ባለፉት ሁለት ወራት የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላበረከቱ የዲስትሪክት ዳይሬክተሮች፤ ክላስተር ማናጀሮች እና ቅርንጫፍ ስራአስኪያጆች የእውቅና ሽልማትና ማበረታቻ ሰርተፊኬት አበረከተ፡፡እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ብርሃን ባንክ አ.ማ በእዳ ማካካሻነት ተረክቦ በባንኩ ስም የተመዘገቡ 2( ሁለት) የመኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116182624/0116631729 ወይም በባንካችን የደንበኞች አገልግሎት መስመር #8292 ደዉለዉ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ውድ ደንበኞቻችን
ብርሃን ባንክ አ.ማ ጠቅላላ ብዛታቸው ሰላሳ አምስት (35) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ውድድሩ የተጠናቀቀ ስለሆነ የጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝርን ማቅረባችንን እንገልፃለን፡፡ እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
Customer experience Training
To be given excellent services, Berhan Bank is providing customer experience training to its employees. Customer experience concept,
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ብርሃን ባንክ አ.ማ በእዳ ማካካሻነት ተረክቦ በባንኩ ስም የተመዘገቡ 3(ሶስት) የመኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡