Dagmawi Legese

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፋ/አ-02/16

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በምስል የተቀመጡትን ጠቅላላ ብዛታቸው ሰላሳ አምስት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተሽከርካሪዎቹ 2016 ዓ.ም ዓመታዊ ቦሎ ተደርጎላቸዋል፡፡ 

አቶ ኤርሚያስ ተፈራ የብርሃን ባንክ ፕሬዚዳንት በመሆን ስራቸውን ጀመሩ፡፡

የብርሃን ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያቀረበው የፕሬዚዳንት ሹመት ጥያቄ የፀደቀ በመሆኑ አቶ ኤርሚያስ ተፈራ የባንኩ ፕሬዚዳንት በመሆን ስራቸውን ጀምረዋል፡፡ መልካም የስራ ዘመን! እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!

ለክቡራን ደንበኞቻችን

በአገልግሎታችን ላይ የሚገጥምዎትን ማንኛውም ቅሬታ ፥ አስተያየት እና ጥቆማ ከታች ባለው አድራሻ በአካል ወይም በጥሪ ማዕከል ቁጥር በመደወል ማሳወቅ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ አድራሻ፡–ቦሌ ክ/ከተማ፣ ቦሌ ድልድይ ወምሳድኮ ህንፃ ፤ 4ተኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር ፡– 8292 የጥሪ ማዕከል ተወካይ ስም –ወይ. ኤቬሊና አህመዲን Dear, customers We would like to respectfully inform you that you can report …

ለክቡራን ደንበኞቻችን Read More »

ብርሃን ባንክ የብር 45.0 ቢሊዮን ሃብት አስመዘገበ

ህዳር 20 ቀን 2016 ዓ.ም ብርሃን ባንክ የብር 45.0 ቢሊዮን ሃብት አስመዘገበ ብርሃን ባንክ 14ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ሐሙስ ህዳር 20 ቀን 2016 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ አካሂዷል፡፡ በጉባኤው ላይ የባንኩ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ጉማቸው ኩሴ እ.ኤ.አ. ሰኔ 30 ቀን 2023 የተጠናቀቀውን የባንኩን ዓመታዊ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለባለአክሲዮኖች አቅርበዋል፡፡ አቶ ጉማቸው እ.ኤ.አ. የ2022/23 …

ብርሃን ባንክ የብር 45.0 ቢሊዮን ሃብት አስመዘገበ Read More »

ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ!

”ከብርሀን ባንክ ነው የደወልነው” በሚል አንዳንድ አጭበርባሪዎች ወደ ባንካችን ደንበኞች እየደወሉ በመሆኑ እርስዎ የሞባይል ባንኪንግ የሚስጥር ቁጥርዎትን እና መሰል መረጃዎችን ለሌላ ወገን ባለማጋራት ከአጭበርባሪዎች እራስዎን ይጠብቁ፡፡ መሰል መልዕክትቶች ቢደርስዎት ምንም አይነት እርምጃ ከመውሰድዎ በፊት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ በመሄድ ወይም በባንኩ የጥሪ ማዕከል 8292 በመደወልና ጉዳዩን በማሳወቅ ማብራሪያ ይጠይቁ፡፡