Dagmawi Legese

ብርሃን ባንክ በውቢቱዋ ባህር ዳር እና አካባቢው ከሚገኙ የትምህርት ተቋማት ጋር በአይነቱ ልዩ የሆነውን የተማሪዎችን የክፍያ መተግበርያ ዘዴ (school pay) በተመለከተ ምክክር አደረገ!!!

ታህሳስ 1 ቀን 2015 ዓ.ም. “ የስኩል ፔይ ሲስተም ” አሰራርን የበለጠ ለማስተዋወቅ እና ለመሸጥ በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ጥሪ የተደረገላቸው 50 ተጋባዥ እንግዶች የተገኙ ሲሆን የግል ትምህርት ቤት ባለቤቶች ፣ የከፍተኛ የትምህርት ተቋም ባለቤቶች እና ተወካዮች ፣ የባህር ዳር ከተማ የግል ትምህርት ማህበር ፕሬዘዳንት ፣ በተገኙበት በዩኒሰን ሆቴል ገለጻው ተከናውኗል። የባንኩ ተ/ም/ፕ/ ኦፕሬሽን አቶ ሚሊዮን …

ብርሃን ባንክ በውቢቱዋ ባህር ዳር እና አካባቢው ከሚገኙ የትምህርት ተቋማት ጋር በአይነቱ ልዩ የሆነውን የተማሪዎችን የክፍያ መተግበርያ ዘዴ (school pay) በተመለከተ ምክክር አደረገ!!! Read More »

ብርሃን ባንክ በወላይታ ሶዶ ከተማ በአይነቱ ልዩ የሆነውን የተማሪዎችን የክፍያ መተግበርያ ዘዴ (school pay)  አስተዋወቀ

   ብርሃን ባንክ በወላይታ ሶዶ  ከተማ የባንኩ ከፍተኛ የሰራ ኃላፊዎች እና የክልሉ ት/ቢሮ በተገኙበት  ቅዳሜ ህዳር 10 ቀን 2015 ዓ.ም      በዓይነቱ ልዩ የሆነውን  የተማሪዎች የክፍያ መተግበርያ ዘዴ (School pay )  በያቆብ ሆቴል ከ60 በላይ ለሚሆኑ ት /ቤቶች አስተዋወቀ ፡፡    በዚህ ፕሮግራም ላይ  ከፍተኛ የባንኩ የስራ አመራሮች እና የክልሉ የትህምህርት ቢሮ ሀላፊዎች  የተገኙ ሲሆን የተማሪዎችን      የክፍያ …

ብርሃን ባንክ በወላይታ ሶዶ ከተማ በአይነቱ ልዩ የሆነውን የተማሪዎችን የክፍያ መተግበርያ ዘዴ (school pay)  አስተዋወቀ Read More »

ብርሃን ባንክ የ13ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ

ብርሃን ባንክ 13ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ሐሙስ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ አካሂዷል፡፡ በጉባኤው ላይ የባንኩ ዲሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ጉማቸው ኩሴ እ.ኤ.አ ሰኔ 30 ቀን 2022 የተጠናቀቀውን የባንኩን ዓመታዊ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለባለአክሲዮኖች አቅርበዋል፡፡ አቶ ጉማቸው ኩሴ እንደገለፁት እ.ኤ.አ ሰኔ 30 ቀን 2022 የተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ባንኩ የተለያዩ ውስጣዊና ውጫዊ …

ብርሃን ባንክ የ13ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ Read More »